የድጋፍ ጥሪ
ላለፉት ዓመታት የተወሰኑ ወጣቶች በመሰባሰብ በአካባቢያችን የምናገኛቸውን በጣም አቅመ ደካማ የሆኑ ወገኖቻችንን አቅማችን በፈቀደ — የመኖሪያ ቤት በመከራየት፣ የጤና ክትትል በማድረግ፣ የዕለት አስቤዛ በመደጎም እንዲሁም የመማሪያ ቁሳቁስ እና አልባሳትን በማበርከት — ወገንተኝነታችንን ስናሳይ ቆይተናል። ይህንን ምግባራችንን ለማስቀጠል የእርስዎ ልዩ ድጋፍ እና ትብብር ወሳኝ ነው።
የመደገፊያ መንገዶች
የባንክ ዝውውር
ድጋፍዎን ወደ ማህበሩ የንግድ ባንክ አካውንት ይላኩ፣ ደረሰኙን ወይም የግብይቱን ስክሪንሾት ይያዙ።
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- 1000719169159
